borkena
January 12, 2020
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed had an interview with talk show host Seifu Fantahun on the occasion of Ethiopian Christmas on January 7, 2020 (Ethiopia celebrates Christmas in the eastern – Orthodox religious tradition)
He met with him after serving with elderly, disabled and needy Ethiopians with holiday meal at Emperor Menelik’s Place. They met hours before the Prime Minister flew to West Africa for an official working visit to Guinea and Equatorial Guinea where he was awarded with the county’s prestigious Medal.
The talk show host posed a question relevant to clarify skepticism of Ethiopians in connection with Ethiopia’s relation with gulf countries. Abiy Ahmed said nothing is new except that things became more open during his administration. He said there had been cooperation with countries with the gulf region specially in the area of intelligence.
With regard to Seifu Fantahun show, he advised him do dedicate time to altruism and charity in addition to laughter.
Video : From EBS YouTube channel
Cover photo: Seifu Fantahun interviewing Ethiopian PM Abiy Ahmed – from screenshot of the video.
Join the conversation. Like borkena on Facebook and get Ethiopian News updates regularly. As well, you may get Ethiopia News by following us on twitter @zborkena
የዝንጀሮ ያህል የፍትህ ግንዛቤ የሌላቸው ብአዴንና አለቆቹ! – በላይነህ አባተ
BY ዘ-ሐበሻJANUARY 11th , 2020 .
የሃያ ሰባቱ የህወሀት ገደብ የለሽ የስግብግብነት ደዌና የአሁኑ የኬኛ ወረረሽኝ በሽታ አማራን ለመስበር በአማራ ጫንቃ የተጫነውን ብአዴንና አለቆቹን ተመራማሪዎች ስለፍትህ ታጠኗቸው ዝንጆሮዎች ለማወዳደር ያስገድዳል፡፡
በአሜሪካን አገር ጆርጅያ የሚገኘው ኤሜሪ ዩንቨርስቲ ጥናት ዝንጀሮ ኢፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል እንደሚያበሳጨውና አጥብቆ እንደሚታገል አመልክቷል፡፡ የዚህ ጥናት ተመራማሪዎች በመጀመርያ ዝንጀሮዎች የወይን ፍሬ ተኩከንበር ፍሬ የበለጠ እንደሚወዱ አረጋገጡ፡፡ ቀጥለውም ተመራማሪዎች ዝንጀሮዎቹን ለሁለት ከፍለው በሳንቲም የወይን ወይም የኩከንበር ፍሬ እንዲገዙ ሙከራውን አደረጉ፡፡ ዝንጀሮዎች የወይን ፍሬ ሲያሳዩአቸው ሳንቲም ለመስጠት ፈቃደኛ ሆኑ፡፡ ኩከንበር ሲሰጧቸው ግን ሳንቲም ለመስጠት አቅማሙ፡፡ ምርምሩን በመቀጠል ተመራማው ሳንቲሙን ተዝንጀሮዎች ተቀብሎ ለአንደኛው ዝንጀሮ የወይን ፍሬ፤ ለሌላኛው ግን የኩከንበር ፍሬ ሰጠው፡፡ ይኸንን ኢፍትሐዊ ግብይት የተመለከተ ኩከንበር የተቀበለው ዝንጀሮ ደሙ እንደተጣደ የብረት ድስት ውሀ ተፍለቅልቆ በተቀበለው ኩከንበር ተመራማሪውን ደለዘው፡፡ ይህ እውነታ የሚያሳየው ኢፍትሐዊነት የዝንጀሮን አንጀት ሳይቀር እንደ አሻሮ የሚያሳርር እርኩስ ተግባር መሆኑን ነው፡፡
ተዝንጀሮዎቹ በተቃራኒ ኢፍትሐዊነት በምቾት ጉንጫቸውን እንደ ዱባ የሚያሳብጣቸውና ሆዳቸውን እንደ ተነፋ ፊኛ የሚወጥራቸው ሎሌዎችን ብአዴኖችና ሰውበላ አለቆቻቸውን ነው፡፡
ለሰላሳ ዓመታት አማራ ተደጁ ሞፈር እየተቆረጠና በሥሙ እርጥባን እየተለመነ ሌሎቹ ፋብሪካቸውን፣ ትምህርት ቤታቸውን፣ ሆስፒታላቸውን፣ መንገዳቸውን፣ ድልድያቸውን፣ መብራታቸውንና የንፁህ ውሀ አቅርትቦትን ሲገነቡ አሳማው ብአዴን ይህ እንደ ሰሃራ በረሃ የተዘረጋ ኢፍትሐዊነት አልተሰማውም። የአማራ ልጆች ከሌሎች በከፋ ሁኔታ በጠኔና በበሽታ ሲያልቁ፣ ተድንጋይ ተቀምጠው ተዛፍ ሥር እንደ ጦጣ ሲማሩና በመላ አገሪቱ ስደተኛ ሲሆኑ ፍትህን ቀርቶ ይሉኝታን በማያውቁት ጅብ አልቆቹ ብአዴን የግመር ዝንጀሮን ያህ እንኳ የኩከንበር ናዳ አልጣለም፡፡ ይኸንን የሚያህል የአካል፣ የምጣኔ ሐብት፣ የጤናና የማህበራዊ ዘር የማጥፋት ግፍ ሲፈጠም የብአዴኑ ጉልቻ ደመቀ መኮነን ሰው በላ አለቃውን ለገሰ ዜናዊን “ለዘመናት በጨለማ የተሸሸገውን ድህነት በልማት ፀሐይ የገለጠ መሪ!” እያለ ሲያደንቅ የጫኑበት የኮርቻ ልጓም ትንሽ እንኳ አልገታውም፡፡
ብአዴኖች በአማራ መቃብር መንደር ለመገንባት እድሜ ልኩን የቃዠውን እርጉም “ድህነትን በልማት ፀሐይ የገለጠ” እያሉ በሚያሞካሹበት ወቅት የብአዴን አለቆች በወልቃይትና ራያ አማራን በመጥረግ ሰይጣናዊ ዘመቻ እያደረጉ ነበር፡፡ ብአዴኖች አልቆቻቸውን በሚያደንቁበት ሰዓት ይህ አድግ ህጻናትንና ወጣቶችን አምባ ጊዮርጊስ፤ ጎንደር፣ ደብረታቦር፣ ቡሬ፣ ማጀቴ፣ ዳንግላ፤ ወልዲያና ሌሎችም ቦታዎች እንደ ዱር ሲጨፈጭፍ የተረፉትንም እየጎተተ ሲያስር ነበር፡፡ ብአዴን የአለቆቹን ዲያብሎሳዊ “ገድል” በሚሰብክበት ሰዓት አለቆቹ ከብአዴን ቢሮ ጣራ ተፈናጠው ፈረንጅ የረጠባቸውን ባሩድ በባህርዳር ሕዝብ እንደ ዝናብ ሲያርከፈክፉ ነበር፡፡ ይህ ሰቆቃ የሚያሳየው ብአዴኖች ፍትህን የዝንጀሮን ያህል የማያውቁ፤ የወገኖቻቸውን ደም እየጠጡና ሥጋቸውንም እየበሉ የሚደልቡ አሳማዎች መሆናቸውን ነው፡፡
በሎሌነት የሰላሳ ዓመታት ልምድ ያካበተው ብአዴን ዛሬም ገጣባው ሳይደርቅ በአዲስ ኮርቻ አዳዲስ ጌታዎቹን ተሸክሞ እንደ አለሌ አህያ እየተጋለበ ነው፡፡ መጋለብ የሚጥመው አህያው ብአዴን የሚበትኑለትን እንክርዳድ እየቃመ አለቆቹ በትእዛዝ አለንጋ ሲጠበጥቡት የአማራን ሕዝብ ባልተጣፈረ ሸኮናው እንደልማዱ እየረገጠው ነው፡፡ “ኢፍትሐዊነት እምቢኝ” ያለውን ፋኖ ተአለቆቹ በሚሰጠው ትዕዛዝ በምንግጭሉ እየነከሰው ነው፡፡ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች እየተባረሩ ተመንገድ ሲወድቁ በመንገዱ ብሶታቸውን እንዳያሰሙ እንኳን እየከለከላቸው ነው፡፡ እናቶችና ህፃናት ቅደመ-አያቶቻቸው በደማቸው ታስከበሩት አገራቸው “መጤ” እየተባሉ ተባረው ጎዳና አዳሪ ሲሆኑ ብአዴን ጎዳናውንም እየነሳቸው ነው፡፡
“የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው” ጠ/ሚር አብይ አህመድ
እርጉሙ ብአዴን በወፌ ቆመች ተአህያነት ወደ አንበሳነት ይቀየራል ብሎ ተስፋ እሚያደርግ ቅንቡርስ በአዝጋሚ ለውጥ ሰው ይሆናል ብሎ እንደሚጠባበቅ ጅል እሚቆጠር ነው፡፡ “የሳተርኑ ብአዴን ተጁፒተሩ፤ የቬነሱም ተማርሱ ይሻላል!” እያለ የብአዴን አህያ የሚመርጥ ከንቱም ወይ ብአዴን ድንግልናውን የወሰደው ካድሬ አለዚያም የዝንጀሮን ያህልም ፍትህን የማያውቅ ወለወልዳ ፕላኔተኛ ነው፡፡
የሰላሳ ዓመቱ እጅ እግር የሌለው ታሪክ እንደሚያሳየው ብአዴንም ሆነ አለቆቹ የዝንጀሮን ያህልም የፍትህ ግንዛቤ የሌላቸው አሳማዎች ናቸው፡፡ ተእነዚህ አሳማዎች ነፃነትን፣ ፍትህንና ብልጽግናን የሚጠብቅ በጆርጅ ኦርዌል የእንሰሳት አብዮት ሲንዘላዘል የኖረው ቦቅሰር የተባለው መጋዣ ብቻ ነው፡፡
ዋቢ:-
11th of January, 2020
ጥር ሁለት ሺ አስራ ሁለት ዓ.ም.